• Vision

    የጽ/ቤቱ ራዕይ

    በ2022 ዓ.ም የክ/ከተማችንን የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ስርዓት በመዘርጋት፤ ለህግ፤ ለአስተዳደር እና ለስታስቲክስ ዋነኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማየት ነው፡፡

  • Mission

    የጽ/ቤቱ ተልዕኮ

    የነዋሪዎችን ግንዛቤ በማሳደግ በቴክኖሎጂ በታገዝ ይህንኑ የተጠበቀ የኩነት እና የነዋሪዎች መረጃ ምዝገባ አገልግሎት በመስጠት ለተገልጋዩ አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ማስረጃዎችን በብቃት፣ በጥራት፣ በማሰራጨትና አደራጅቶ በመያዝ ለመልካም አስተዳደር ግንባታ እና ለሀገራዊ ፋይዳ ያለው የመረጃ ምንጭ እንዲውል ማድረግ ነው፡፡

  • Assets

    የጽ/ቤቱ እሴቶች

    አገልጋይነት መንፈስ ፤

    ፍትሀዊነት/Fairness ፣

    ሚስጥር ጠባቂነት/Confidentiality

    ተጠያቂነትና ግልጸኝነት ፣

    ደህንነት ማረጋገጥ ፣

    ተገቢውን ምላሽ መስጠት ፣

    ተጠያቂነት/Accoountabillty