በልደታ ክ/ከተማ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች
- 1.የነባር ኩነት ምዝገባ አገልግሎቶችን እርማት እድሳት፣ ግልባጭ፣ ማመሳከር/ማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት
- የጋብቻ ማስረጃ እርማት አገልግሎት መስጠት
- የጋብቻ ማስረጃ ምዝገባ ግልባጭ አገልግሎት መስጠት
- የጋብቻ ማስረጃ ምዝገባ ማመሳከር/ማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት
- የፍቺ ማስረጃ ምዝገባ ግልባጭ አገልግሎት መስጠት
- ከፍርድ ቤት ለሚመጡ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት አገልግሎት መስጠት
- የክብር መዝገብ ግልባጭ ኮፒና ደብዳቤ አገልግሎት መስጠት
- 2. የክብር መዝገብ ቅጅዎችን መቀበልና ማስተላለፍ
- የክብር መዝገብ ቅጅዎችን መቀበልና መለየት
- የክብር መዝገብ ቅጅዎችን ማጥራት
- የክብር መዝገብ ቅጅዎችን መተንተን
- የክብር መዝገብ ቅጅዎችን ማስተላለፍ
- 3. ከወረዳ እስከ ክፍለ ከተማ ያሉ አፈጻጸሞችንና መረጃዎችን መሰብሰብና ማደራጀት
- መረጃዎችን መሰብሰብ
- መረጃዎችን መተንተን
- መረጃዎችን ማደራጀት
- መረጃዎችን ማስተላለፍ ፣
- 4. የምክር ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት መስጠት
- የክትትልና ድጋፍ ስራ መስራት
- በክትትልና ድጋፍ የታዩትን ክፍተቶች ለማስተካከል ግብረ መልስ መስጠት
- 5. የነዋሪዎች ምዝገባና ድጂታል መታወቂያ ህትመት ጥራት ቁጥጥርና ስርጭት
- ከወረዳ በአሻራ ተመዝግበው ለህትመት በሲስተም የተላኩትን መረከብና ማደራጀት
- ዲጂታል መታወቂያውን ማተም
- የታተመውን ድጂታል መታወቂያ ጥራታቸውን መቆጣጠር
- ጥራታቸው የተረጋገጡ ድጂታል መታወቂያዎችን ለወረዳ ማሰራጨት
- ማንዋል የመታወቂያ ካርድ፣ ያላገባ፣ የክብር መዝገብ፣ የኩነት ሰርተፊኬቶች የህትመት ፍካጎት ከወረዳ መሰብሰብ
- የተሰበሰበውን የህትመት ፍላጎት መረጃ መሰረት በማድረግ እንዲታተም ለማዕከል ጥያቄ ማቅረብ እና መከታተል
- የተለያዩ የኩነትና የነዋሪዎች ሰርተፍኬቶች፣ ካርዶችና ቅጻቅጾችን ከማዕከል በመረከብ ለወረዳ ማሰራጨት
- ጥራታቸውን ጠብቀው ለተገለረጋዮቹ መሰጠታቸውን መከታተል፣ መቆጣጠርና ማረጋገጥ
- 6. የማመሳከር አገልግሎት
- በወረዳ የተሰጡ ያላገባ ማስረጃ ማመሳከርና ማረጋገጥ
- ከወረዳ በደብዳቤ የተሰጡ ማስረጃዎችን ማረጋገጥ
- ሌሎች የነዋሪነት አገልግሎቶችን መስጠት
- 7. የነዋሪዎችን መረጃና ፋይሎች ማደራጀትና ለአገልግሎት ምቹ ማድረግ
- መረጃዎችን በማደራጀት ለአገልግሎት ምቹ ማድረግ
- 8. የሲስተም አስተዳደር አገልግሎት
- የሲስተም ተጠቃሚዎችን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- በየቀኑ የሲስተሙን አፈጻጸምን መቆጣጠር
- የሶፍትዌር ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥያቄ ከወረዳዎች መቀበል
- የሲስተም ችግሮች ፍተሸና ፅገና ማከን
- የተበላሹ የቴክኖሎጂ እቃዎችን መጠገን
- 9. የኔትዎርክ ማስተዳደር
- የኔትዎርክ እቃዎችና ፍጥነቱን የመፈተሸና መቆጣጠር ስራዎችን ማከናወን
- በኔተዎርክ (ዶሜን) ውስጥ ላሉ የወርክስቴሽን የሶፍትዌር ማሻሻያ መቆጣጠር
- የኔትዎርክ የሀርድዌርና ሶፍትዌር መጫንና ማስተካከል
- የኔትዎርክ ተጠቃሚዎችን ፍቃድ መስጠትና በመመሪያው መሰረት መሰራቱን በመቆጣጠር ስራዎችን ማከናወን
- በኔትዎርክ ምክንያት በኮንፒውተሩ ላይ የተፈጠሩ ክፍተቶችን ማስተካከል እርማትና ጥገና ማድረግ