image
image
image
image
image

የተቋም ግንባታ ሂደታችን ግቡን እዲመታና አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የዘርፉን ባለሞያ ማብቃት የግድ መሆኑን ተጠቆመ።

ጥር 24, 2017
የልደታ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት በርካታ የህዝብ ክፍሎችን እንዲሁም ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ተቋም ሲሆን የተቋም ግንባታ ሂደቱና አገልግሎት አሰጣጡን የተሻለ ለማድረግ ለአጠቃላይ የተቋሙ አመራርና ባለሞያዋች ስልጠና ተሰቷል በስልጠናዉ ላይ ንግግር ያደረጉት የልደታ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ መቅደስ ያደታ ይህ ስልጠና የተቋማችንን የአገልግሎት አሰጣጡንና ከተገልጋዮ ጋር የምናደርገዉን ተግባቦት ላቅ ያለ ደረጃ የሚያሸጋግር በመሆኑ ጠቃሚና ለተቋማችን ትልቅ ሚና ያለዉ ስልጠና ነዉ በማለት ገልፀዋል:: ሰልጣኞችም ስልጠናው በምንሰጠው አገልግሎት ላይ ውጤታማ እንድንሆን የሚያደርገ ነው በማለት አንስተዋል

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች