#

ወ/ሮ ትርንጎ ሙላት
የቡድን መሪ

14 June 2025

የቡድን መሪዋ መልዕክት

የነዋሪዎችን ግንዛቤ በማሳደግ በቴክኖሎጂ በታገዝ ይህንኑ የተጠበቀ የኩነት እና የነዋሪዎች መረጃ ምዝገባ አገልግሎት በመስጠት ለተገልጋዩ አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ማስረጃዎችን በብቃት፣ በጥራት፣ በማሰራጨትና አደራጅቶ በመያዝ ለመልካም አስተዳደር ግንባታ እና ለሀገራዊ ፋይዳ ያለው የመረጃ ምንጭ እንዲውል ማድረግ ነው፡፡

በቡዱኑ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች

የነባር ኩነት ምዝገባ አገልግሎቶችን እርማት እድሳት፣ ግልባጭ፣ ማመሳከር/ማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት፣

የጋብቻ ማስረጃ ምዝገባ ግልባጭ ምዝገባ ማመሳከር/ማረጋገጥ እርማት አገልግሎት መስጠት ፣

የክብር መዝገብ ቅጅዎችን መቀበልና ማስተላለፍ ፣

የክብር መዝገብ ግልባጭ ኮፒና ደብዳቤ አገልግሎት መስጠት


መልዕክትዎን ይላኩ

© 2025 Lideta Civil Registration and Residency Service. Designed by  Markos MG 0912689710.