የልደታ ክፍለ ከተማ የሲቭል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት የወሣኝ ኩነት ምዝገባና የብሄራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር760/2004 እና በተሻሻለው አዋጅ 1049/2009 እና ይሄንን ለማስፈፀም በወጣው በአ/አበባ ከተማ አስተዳደር የወሣኝ ምዝገባ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 63/2007 ለተቋቋሙ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል፡፡ ጽ/ቤቱ በሲቭል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ዘርፎች ተደራጅቶ ያለ ሲሆን የልደትና፣የሞት፣የጋብቻ፣ የፍቺ የጉዲፈቻ፣ የነዋሪነት መታወቂያ የነዋሪነት አገልግሎት፣ ያላገባ፣ የመሣሰሉትን አገልግሎቶችን ለአገልግሎት ፈላጊው ህብረተሰብ መስጠት ዋንኛው ተግባር ነው፡፡
ለነዋሪውና ለህዝብ አደረጃጀቶች ለባለድርሻ አካላት የሚከሰቱ ኩነቶች በወቅቱ እንዲመዘገቡ ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ እንዲሰራ ተግባር ነው፡፡ የሚሰጡ የመረጃና ማስረጃ አገልግሎቶችን ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ከማድረግ በተጨማሪ ለነዋሪው በቀላሉ ተደራሽ የሆነ አገልግሎት እንዲሰጥ በማድረግ ከምዝገባ የተገኙ መረጃዎችን አደራጅቶ በመያዝ በማህበራዊ በአስተዳደራዊ ለኢኮኖሚያዊና ለተለያዩ ኘሮግራሞች እቅድ ብቁ መረጃ ማቅረብ የተሰጡ ኃላፊነትና...
If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is Abinet behind of Tesfakokeb School, Lideta Subcity Administration Buildind 1st Floor. Phone: +251934459679 Email: lidetacrrsa@gmail.com
© 2025 Lideta Civil Registration and Residency Servic. Designed by Markos MG 0912689710.